We a good story
Quick delivery in the UK

የትህነግ አማራዊ ጥላቻ እና የፈፀመው የǢ

About የትህነግ አማራዊ ጥላቻ እና የፈፀመው የǢ

የትግራይ ነፃ አውጪ ግንባር (ት.ህ.ነ.ግ) ከፌደራል መንበረ ስልጣኑ እንዲወርድ ከተደረገ በኋላ እራሱን ለጦርነት ሲያዘጋጅ ቆይቶ፤ የሀገሩን ዳር ድንበር ሲጠብቅ በነበረው በሰሜን እዝ የኢትዮጵያ መከላከያ ሰራዊት ላይ ጥቅምት 24 ቀን 2013 ዓ.ም ጥቃት አድርሷል። ወራሪዉ ሀይል በተመሳሳይ ቀን በአማራ ክልል ማዕከላዊ ጎንደር ዞን በጠገዴ ወረዳ በቅራቅር አካባቢ ወረራ ለመፈፀመ ሞክሮ በአመራ ልዩ ኃይል ሚኒሻ እና ፈኖ ተመክቶ ተመልሷል። የፌደራል መንግስት ባደረገው የህልውና ማስከበር ሂደት ትህነግ ከመቀሌ ወጥቶ ወደ ተንቤን ዋሻዎች ገብቶ ነበር። ሆኖም ግን የፌደራል መንግስት በትግራይ ክልል ለሚኖሩ አርሶ አደሮች የእርሻ ስራ ማከናወኛ ጊዜና ለወራሪው ኃይል የጥሞና ጊዜ ለመስጠት በማሰብ በሰኔ ወር 2013 ዓ.ም. ያወጀውን የተናጠል የተኩስ አቁም ተከትሎ ወራሪው ኃይል በአማራ እና በአፋር ክልል ህዝብ ላይ መጠነ ሰፊ ወረራ አካሂዷል።

Show more
  • Language:
  • Amharic
  • ISBN:
  • 9789994437429
  • Binding:
  • Paperback
  • Pages:
  • 300
  • Published:
  • May 28, 2023
  • Dimensions:
  • 216x16x279 mm.
  • Weight:
  • 699 g.
Delivery: 1-2 weeks
Expected delivery: July 25, 2025

Description of የትህነግ አማራዊ ጥላቻ እና የፈፀመው የǢ

የትግራይ ነፃ አውጪ ግንባር (ት.ህ.ነ.ግ) ከፌደራል መንበረ ስልጣኑ እንዲወርድ ከተደረገ በኋላ እራሱን ለጦርነት ሲያዘጋጅ ቆይቶ፤ የሀገሩን ዳር ድንበር ሲጠብቅ በነበረው በሰሜን እዝ የኢትዮጵያ መከላከያ ሰራዊት ላይ ጥቅምት 24 ቀን 2013 ዓ.ም ጥቃት አድርሷል። ወራሪዉ ሀይል በተመሳሳይ ቀን በአማራ ክልል ማዕከላዊ ጎንደር ዞን በጠገዴ ወረዳ በቅራቅር አካባቢ ወረራ ለመፈፀመ ሞክሮ በአመራ ልዩ ኃይል ሚኒሻ እና ፈኖ ተመክቶ ተመልሷል። የፌደራል መንግስት ባደረገው የህልውና ማስከበር ሂደት ትህነግ ከመቀሌ ወጥቶ ወደ ተንቤን ዋሻዎች ገብቶ ነበር። ሆኖም ግን የፌደራል መንግስት በትግራይ ክልል ለሚኖሩ አርሶ አደሮች የእርሻ ስራ ማከናወኛ ጊዜና ለወራሪው ኃይል የጥሞና ጊዜ ለመስጠት በማሰብ በሰኔ ወር 2013 ዓ.ም. ያወጀውን የተናጠል የተኩስ አቁም ተከትሎ ወራሪው ኃይል በአማራ እና በአፋር ክልል ህዝብ ላይ መጠነ ሰፊ ወረራ አካሂዷል።

User ratings of የትህነግ አማራዊ ጥላቻ እና የፈፀመው የǢ

Find similar books
The book የትህነግ አማራዊ ጥላቻ እና የፈፀመው የǢ can be found in the following categories:

Join thousands of book lovers

Sign up to our newsletter and receive discounts and inspiration for your next reading experience.